ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፩/1 «ትዳር»፤ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
(የፍቅር እስከ መቃብር መጽሐፍ ገጸ-ባህሪያት ስሞች በክፍል ፩፦ አቶ ቦጋለ መብራቱ፣ ወይዘሮ ውድነሽ፣ ቄስ ታምሩ /የወይዘሮ ውድነሽ የንስሐ አባት)።
---------------------------------------------
---------------------------------------------
"ልብዎ የተጫነውን ከባድ ኅዘን በትዕግስትና በንጽህና ተሸክመው መኖርዎን ከርስዎና ከእግዚአብሔር በቀር ማን ያውቅልዎታል? ሠው ለብሰውና መልክዎ አምሮ ሲወጡ ሲያይ ደስ ብሎዎ የስጋ ፍቃድዎን ፈጽመው የሚኖሩ ይመስለዋል፤ ሠው እግዚአብሔር አይደልምና የውጩን እንጂ የውስጡን አያይም!።" (ቄስ ታምሩ/ የወይዘሮ ውድነሽ የንስሐ አባት)