የኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ

የኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ

Wednesday, December 6, 2017

በመቀሌና ወልዲያ የኳስ ቡድን ደጋፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሁለቱም ወገን ሁለት ሰው ሞቷል

የመቀሌና የወልዲያ ከተማ የእግር ኳስ ከለቦች እሁድ ዕለት ሊያደርጉት ለነበረው የጨዋታ ውድድር ከጨዋታው በፊት የተፈጠረው ግጭት ወደ ብሔር ግጭት ተለውጦ እንደነበርና በዚህም ከሁለቱም ወገን የሁለት ሰው ሕይወት መጥፋቱን ነዋሪዎችና የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።


በተጨማሪም ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቀ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን የትግራይ ተወላጆች ሆቴልና ድርጅት መሰበሩን፣ መኪና መቃጠሉና በአጠቃላይ ወደ 200 መቶ የሚጠጉ ድርጅቶች ላይ ጉዳት መድረሱም ተገልጿል።
----------------------------------------------------------------------------------------------------------
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Ethiopia Muzika shows and series.|የሚወዷቸውን ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ::

| Official YouTube Channel |✅
https://goo.gl/P9PhQT

Qedamawi Haile Selassie

Qedamawi Haile Selassie
This then is the ultimate challenge. Where are we to look for our survival, or the answers to questions which have never before been posed?